
በ2025 የአፍሪካ አስር ወታደራዊ ኃያል አገራት፣ ኢትዮጵያ ስንተኛ ላይ ትገኛለች?
በሚያወጣው የአገራት ወታደራዊ ምዘና ተቀባይነት ያለው ግሎባል ፋየር ፓወር ኔትዎርክ (ጂኤፍፒ) የዓለም አገራት ባላቸው የጦር መሳሪያ መጠን፣ በሠራዊት ብዛት እና ጥንካሬ፣ በችሎታ፣ በበጀት አቅም፣ በመልክአ ምድራዊ አቀማመጥ እንዲሁም ባላቸው ሃብት ላይ በመመሥረት በየዓመቱ ደረጃ ያወጣል። ለዚህ ዓመት ከወጣው 145 አገራት የወታደራዊ አቅም ደረጃ ከአፍሪካ ቀዳሚ አስር አገራትን ለይተን አውጥተናል።
Read the full story