በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ተወሰነ
በነዳጅ የሚሠሩ ባለሁለትና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ መወሰኑን፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተለምዶ ባጃጅ የሚባሉት ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎችና ባለሁለት እግር ሞተር ብስክሌቶች ወደ አገር ውስጥ ማስገባት እንደማይቻል የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደኤታ አቶ...