ባለፈው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተከሰተው የትራፊክ አደጋ 45 በመቶው አምራች የኅብረተሰብ ክፍል ላይ መሆኑ ተገለጸ
በ2016 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተከሰተው የትራፊክ አደጋ 45 በመቶው አምራች የኅብረተሰብ ክፍል ላይ መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባልሥልጣን ገለጸ፡፡ ባለሥልጣኑ ይኼን የገለጸው ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ከሌሎች አጋር ተቋም ጋር...