‹‹የአገውን ሕዝብ የማይወክሉ በአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ እየተሳተፉ ነው›› የአገው ብሔራዊ ሸንጎ
አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተወካዮችን መመልመል ኃላፊነቴ አይደለም ብሏል የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ፣ የአገውን ሕዝብ የማይወክሉ ግለሰቦች ተወካይ ሆነው መሳተፋቸውን የአገው ብሔራዊ...