በጤናው ዘርፍ በአሜሪካ ድጋፍ ይሠሩ የነበሩ የ24 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች መቋረጣቸው ተገለጸ
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ዕርዳታ በመቋረጡ ምክንያት የጤና ሚኒስቴር ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ይተገብራቸው የነበሩ የ24 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች መቆማቸው ተነገረ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የስትራቴጂክ ጉዳዮች አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት የፕሮጀክትና የግራንት ባለሙያ አቶ...