
ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎቿ ጋር መደበኛ የእዳ ሽግሽግ ድርድር ጀመረች
ኢትዮጵያ በ2007 ዓ.ም. ለዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ የእዳ ሽግሽግ ለማድረግ በፈረንሳይ ፓሪስ መደበኛ ንግግር መጀመሯ ተነገረ። “ለመሠረተ ልማት ግንባታዎች” እንደሚውል የተነገረለት የቦንድ ሽያጭ በ10 ዓመታት ተመልሶ የሚከፈል እና የ6.625 በመቶ ወለድ ያለው መሆኑ በወቅቱ ተነግሮ ነበር።
Read the full story