
የኢትዮጵያ ጎረቤት አገራት በወታደራዊ አቅም በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ?
ከአፍሪካ ግብፅ፣ አልጄሪያ፣ ናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ኢትዮጵያ በወታደራዊ ኃይላቸው ቀዳሚዎቹ ሆነው ተመዝግበዋል። እነዚህ አገራት በሕዝብ ብዛት እና በምጣኔ ሀብት በአህጉሪቱ ውስጥ በከፍተኛው ቦታ ላይ የሚገኙ ናቸው። በግሎባል ፋየር ፓወር የአገራት የጦር ኃይሎች ጥንካሬ ሠንጠረዥ ውስጥ የኢትዮጵያ ተጎራባች አገራት የሆኑት ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ እና ጂቡቲ ያሉበት ደረጃ ከምን ላይ ይገኛል?
Read the full story