
የነዳጅ ማጣሪያ እና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ግንባታ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በሶማሌ ክልል ለሚገነቡት የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ እንዲሁም የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ መሠረተ ድንጋይ መጣሉን አስታወቁ። በትናንትናው ዕለት ወደ ሶማሌ ክልል ያመሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በፌስቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ. ም. የሁለቱ ፋብሪካዎች ግንባታ መጀመርን አብስረዋል።
Read the full story