
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኮሪደር ልማትን "ሊያጣጥሉ የሚሞክሩ" አገራትን "ሥራችንን ለእኛ ተዉልን" ሲሉ አሳሰቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥታቸው አዲስ አበባን ጨምሮ በበርካታ ከተሞች እያካሄደው ያለውን የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት "ለማጣጣል የሚሞክሩ" ያሏቸውን "አገራት እና ቡድኖች" ተቹ። "የእናንተን ሥራ ሥሩ፤ ይሄን ለእኛ ተዉልን" ሲሉም አሳስበዋል። ዛሬ ሐሙስ መስከረም 22/2018 ዓ. ም. ከሶማሌ ክልል መዲና ጅግጅጋ ከተማ በቪድዮ ባስላለፉት መልዕክት ላይ የኮሪደር ልማትን "ለማጣጣል የሚሞክሩ" ያሏቸውን "አገራት እና ቡድኖች" ማንነት አልጠቀሱም።
Read the full story