የኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ከፋይናንስ ተቋማት 5.2 ቢሊዮን ብር ዓረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዋን ማይክሮ ፋይናንስ የተሰኘ ተቋም ማገዱ ተገልጿል የፋይናንስ ተቋማት ከደንበኞቻቸው ለሚሰበስቡት ተቀማጭ ገንዘብ ዋስትና ለመስጠት የተቋቋመው ‹‹የኢትዮጵያ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ›› ባለፉት ዘጠኝ ወራት፣ ከፋይናንስ ተቋማት 5.2 ቢሊዮን ብር ዓረቦን መሰብሰቡን...