በጎፋ ዞን የ70 ቀበሌዎች ነዋሪዎች ለመሬት መንሸራተት የተጋላጭነት ሥጋት እንዳለባቸው ተነገረ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጎፋ ዞን የ70 ቀበሌዎች ነዋሪዎች ለመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭነት ሥጋት እንዳለባቸው፣ የዞኑ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የዞኑ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማርቆስ መለሰ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣...