የፓርላማ አባላት የመምህራን ሕይወት የሚሻሻልበት አሠራር እንዲዘረጋ ጠየቁ
ተባባሪ ፕሮፌሰሩ የሚከፈለኝ የወር ደመወዝ 99 ዶላር ነው ብለዋል የመምህራን ሕይወት አለመለወጥ ለትምህርት ጥራት መውደቅ ምክንያት መሆኑን በመግለጽ፣ መንግሥት የመምህራን ሕይወት የሚቀየርበት አሠራር እንዲዘረጋ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡ ጥያቄ የቀረበው ምክር ቤቱ የትምህርት ሚኒስቴርን...