በባለድርሻ አካላት ጥያቄ የተነሳበት የመገናኛ ብዙኃን ማሻሻያ አዋጅ ለውጥ ሳይደረግበት ፀደቀ
ከወራት በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ በመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችና በሙያ ማኅበራት ጥያቄ የተነሳበት የመገናኛ ብዙኃን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ፣ የቀረቡ አስተያየቶች ማስተካከያ ሳይደረግባቸው በፓርላማው በአብለጫ ድምፅ ፀደቀ፡፡ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ለማሻሻል በቀረቡት ድንጋጌዎች፣...