የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የዶላር ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ፖሊሲው አይፈቅድም ብሏል በሳሙአል አባተ ፈቃድ ተሰጥቷቸው ሥራ የጀመሩ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንቱ ማውጣት በጀመረው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ። ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ...