የፖሊሲና የሪፎርም ዕርምጃዎች ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ አስታወቁ
መንግሥት እየወሰደ ባለው የተሟላ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም በሁሉም መስክ ዘርፍ ጠቀሜታዎችን እያስገኘ መሆኑ የፖሊሲና የሪፎርም ዕርምጃዎች ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን ያመላክታል ሲሉ፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ የፕላንና ልማት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማትን የዘጠኝ...