
ኢትዮጵያ ነዳጅ የሚጠቀሙ ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ ማስገባት አገደች
ኢትዮጵያ ነዳጅ የሚጠቀሙ ከባድ ተሽከርካሪዎችን ወደ አገር ውስጥ ማስገባት ሙሉ ለሙሉ አገደች። ከዚህ ቀደም ነዳጅ በሚጠቀሙ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው እግድ በከባድ ተሽከርካሪዎች ላይ ከመስከረም 22/2018 ዓ.ም. ጀምሮ መጣሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያስታወቁት በዓመት 111 ሚሊዮን ሊትር ያመርታል የተባለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት ሲመረቅ ባደረጉት ንግግር ነው።
Read the full story