ጥራታቸው አጠራጣሪ የሆኑ የግብርና መሣሪያዎችን ማገድ የሚያስችል ረቂቅ መመርያ ወጣ
የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን የብቃት ማረጋገጫን በተመለከተ ያወጣው ረቂቅ መመርያ፣ ማንኛውም የግብርና መሣሪያ ጥራትና የደ ኅንነት ጉድለትን አስመልክቶ አጠራጣሪ ሁኔታ ከተገኘ ወይም በፍተሻ ወቅት ችግር መኖሩ ሲረጋገጥ ማገድ የሚያስችል ድንጋጌ ይዞ ቀረበ፡፡ ‹‹የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች...