ፊንቴክ ኢንቨስትመንት በአምስት ዓመታት ውስጥ 20 ሺሕ ቢዋይዲ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስገባለሁ አለ
ፊንቴክ ኢንቨስትመንት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት 20 ሺሕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ከቢዋይዲ ኩባንያ በመግዛት ለደንበኞቹ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው ሚያዝያ 8 ቀን 2017 ዓ.ም. 258 ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ነው፡፡ ቀደም...