የትግራይ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና በሰኔ ወር ይጠናቀቃል ተባለ
ተቋርጦ የቆየው የመጀመሪያ ዙር 75 ሺሕ የትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች ትጥቅ የማስፈታት፣ መልሶ የማቋቋምና ወደ ማኅበረሰቡ የመቀላቀል ሥራ በሰኔ ወር መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በ2017 ዓ.ም. ሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ የትግራይ ክልል...