በተለያዩ አገሮች የመብት ጥሰት ለገጠማቸው 13 ሺሕ ዜጎች ድጋፍ ማድረጉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሚገኙ የመብት ጥሰቶች ለገጠሟቸው 13 ሺሕ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ አድርጌያለሁ አለ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ነቢያት ጌታቸው (አምባሳደር) ሐሙስ ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. በሰጡት ሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫ፣...