
የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ አረፉ
ለረጅም ጊዜ በከባድ የጤና ችግር በሕክማና ላይ የቆዩት የ88 ዓመቱ አዛውንት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ማረፋቸውን ቫቲካን አስታወቀች።ጳጳሱ ዛሬ ሰኞ ሚያዚያ 13/2017 ዓ.ም. በፋሲካ በዓል ማግስት ቫቲካን ውስጥ በሚገኘው ካዛ ሳንታ ማርታ መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በ88 ዓመት ዕድሜያቸው ማረፋቸውን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን አስታውቃለች።
Read the full story