
ስለ ሊቀ ጳጳስ ፍራንሲስ ብዙዎች የማያውቋቸው አምስት እውነታዎች
ከአንድ ቢሊዮን በላይ ተከታይ ያላት የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት የፍራንሲስ ሞት ከእምነቱ ተከታዮች ባሻገር ከፍተኛ ሐዘን ፈጥሯል። ቀለል ባለ የሕይወት ዘይቤ የሚታወቁት ፖፕ ፍራንሲስ ለጵጵስና ማዕረግ ከመድረሳቸው በፊት ውጣ ውረዶችን አልፈዋል። በጳጳሱ የ88 ዓመታት ሕይወት ውስጥ ብዙዎች የማያውቋቸውን አምስት ነገሮች እነሆ . . .
Read the full story