የኢትዮጵያን የዋጋ ግሸበት ወደ ነጠላ አኃዝ የማውረድ ትልም ከ2028 በፊት አይሳካም ተባለ
የበጀት ድጋፍ መቀነስ ተግዳሮት ይኖረዋል ተብሏል የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 ሃያ በመቶ ሆኖ እንደሚቀጥልና ወደ ነጠላ አኃዝ የመውረድ ዕድሉ እ.ኤ.አ. በ2028 ሊሆን እንደሚችል፣ የዓለም የገንዘብ ድርጅትን ጠቅሶ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የልማት ድርጅት...