የጤና ባለሙያዎችን የኑሮ ደረጃ ማሻሻል የመንግሥት ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑ ተነገረ
የጤና ባለሙያዎች ያሉባቸው ችግሮች እንዲቀረፉ፣ ኑሯቸው እንዲሻሻልና ፍላጎታቸው ተሟልቶ ኅብረተሰቡን በሚፈለገው ልክ እንዲያገለግሉ ማድረግ ከመንግሥት የሚጠበቅ ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑ ተነገረ፡፡ ይህ የተነገረው፣ ድሮጋ ፋርማ የተባለ ድርጅት የጤና ባለሙያዎችን ችግር ያቃልላል ያለውን የብድርና ቁጠባ ተቋም መመሥረቱን...