
የሪፖርተር ጋዜጠኛ በ10 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቅ ፍርድ ቤት ወሰነ
ረዕቡ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለው የሪፖርተር ጋዜጠኛ አበበ ፍቅር፤ በአስር ሺህ ብር የገንዘብ ዋስትና እንዲለቀቀ ፍርድ ቤት ወሰነ። መርማሪ ፖሊስ፤ ጋዜጠኛው "ሁከት እና ረብሻ ለመፍጠር ሲንቀሳቀስ" እንደተያዘ ለፍርድ ቤት መናገሩን ምንጮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story