ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጀ
ፖሊሲው በነዳጅና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ታሳቢ ያደረገ ነው ተብሏል በሳሙኤል አባተ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ረቂቅ ፖሊሲ ማዘጋጀቱን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከዚህ በፊት ራሱን የቻለ የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ባለመኖሩ፣ አዲስ ረቂቅ ፖሊሲ ተዘጋጅቶ ለውይይት ቀርቧል። የትራንስፖርት ሚኒስትሩ...