የልኳንዳ ነጋዴዎች ማኅበር የሚጣለው ዓመታዊ ግብር እንዳሳሰበው ተናገረ
ገቢዎች ቢሮ የተጋነነ ግብር አልጣልኩም ብሏል የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ከ2006 ዓ.ም. ጀምሮ በልኳንዳ ቤቶች ላይ የሚጥለው ዓመታዊ ግብር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል፣ የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች ማኅበር ቅሬታውን አሰማ፡፡ የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች...