
አቶ ታዬ ደንደአ በፖሊስ የተያዙት 'ሊሸሹ ሲሉ ነው' መባላቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ
ትናንት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት የቀድሞው ከፍተኛ ባለሥልጣን አቶ ታዬ ደንደአ የተያዙት 'ሊሸሹ ሲሉ ነው' መባሉን ባለቤታቸው ተናገሩ። ከመያዛቸው በፊት የቀረቡበት ችሎት ቀደም ሲል ቀርበውባቸው ውድቅ የተደረጉትን ክሶች እንዲከላከሉ መወሰኑ የሚታወስ ሲሆን፣ ዛሬ ደግሞ የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን ማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ መደረጉን ባለቤታቸው ተናግረዋል።
Read the full story