
የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እና የሱዳኑ አልቡርሃን በ'አባይ ተፋሰስ የውሃ ደኅንነት' ላይ መወያየታቸው ተገለፀ
የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጄነራል አል ቡርሃን ሰኞ ዕለት በግብጽ ካይሮ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት፣ በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች በተለይም በአባይ ተፋሰስ ዙርያ መነጋገራቸውን የግብጽ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የግብጹ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል ሲሲ እና የሱዳኑ አቻቸው በአባይ ተፋሰስ ላይ “የውሃ ደህንነትን በጋራ ለማስጠበቅ” መወያየታቸው ተገልጿል።
Read the full story