
ኤርትራ እና ህወሓት "ጦርነት ለማወጅ" በጥምረት እየሠሩ ነው መባሉን አስተባበሉ
ኤርትራ እና ህወሓት "ጦርነት ለማወጅ" በጥምረት እየሠሩ ነው የሚለውን ክስ አስተባበሉ። የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለመንግሥታቱ ድርጅት በጻፈው ደብዳቤ የኤርትራ መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) "ጽምዶ" በሚል ጥምረት ኢትዮጵያ ላይ "ጦርነት ለመክፈት" እየሠሩ ነው ብሎ መክሰሱን ተከትሎ ህወሓት እና ኤርትራ ምላሽ ሰጥተዋል።
Read the full story