
የፕሪቶሪያ ስምምነት ተደራዳሪ አቶ አሰፋ አብርሃ፡ "በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ጦርነት የመቀስቀስ ዕድሉ ጠባብ ነው"
ከትግራይ ክልል ተወክለው የፕሪቶሪያ ስምምነት ተፈራራሚ ከነበሩት መካከል አንዱ የሆኑት አቶ አሰፋ አብርሃ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ውጊያ ሊነሳ የሚችልበት ዕድል "ያለ አይመስለኝም" ብለዋል። አቶ አሰፋ ከቢቢሲ ትግርኛ ጋር በትግራይ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ጦርነት ሊገቡ አይችሉም ያሉበትን ምክንያት ሲያስረዱ ሁለቱ መሪዎች ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እንዲሁም "ዓለም በሙሉ ባለበት የፈረሙት ስምምነት አላቸው" በማለት አብራርተዋል።
Read the full story