
ኤርትራ እና ህወሓት "ጦርነት ለማወጅ" በጥምረት እየሰሩ ነው ስትል ኢትዮጵያ ከሰሰች
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኤርትራ መንግሥት እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በጋራ በመሆን "ጽምዶ" በሚል ጥምረት ኢትዮጵያ ላይ "ጦርነት ለመክፈት" እየሰሩ መሆናቸውን ገለፀ። ሚኒስቴሩ ለተባበሩት መንግሥታት በፃፈው ደብዳቤ ሁለቱ አካላት በቅርቡ የፋኖ ታጣቂዎች በሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ወልዲያን ከተማ ለመቆጣጣር ባደረጉት ሙከራ ውስጥ ተሳትፈዋል ሲል ወንጅሏቸዋል።
Read the full story