የኢትዮጵያ ሠራተኞች ከዓመት በፊት ላነሷቸው አንገብጋቢ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እንዲሰጡ ተጠየቀ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንገብጋቢ ለተባሉ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ሊሰጣቸው ባለመቻሉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በድጋሚ እንዲያነጋግሯቸው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጠየቀ፡፡ ከሠራተኛው ደመወዝ በቀጥታ ተቆርጦ ለአደጋ ሥጋት መከላከል ገቢ ይደረግ በሚል የሚያስገድደው ረቂቅ አዋጅ ሠራተኛው...