ጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪዎች ዝቅተኛ ደመወዝ ለመክፈል በሙያው ትምህርት የሌላቸውን እንደሚቀጥሩ ተገለጸ
መንግሥት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወስን ተጠይቋል በያሬድ ንጉሤ በጨርቃ ጨርቅ አምራች ኢንዱስትሪዎች ውስጥ አነስተኛ ደመወዝ ለመክፈል ሲባል በሙያው ምንም ዓይነት የትምህርት ዝግጅት የሌላቸው እየተቀጠሩ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ይህም ለጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው ሙያ አለመከበር አንዱ ምክንያት እንደሆነ ቅሬታ...