የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሳያሳትፋቸው ባዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ቅሬታ አቀረቡ
‹‹የተላለፈ ክልከላ የለም›› ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር - ኤጀንሲዎች 200 ሺሕ ዶላር ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ተዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሊቀርብ በተሰናዳው ረቂቅ አዋጅ ላይ ቅሬታ አቀረቡ። ሚኒስቴሩ በበኩሉ...