የሰላም ሚኒስቴር ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው እንዳይመለሱ የፖለቲካ ማስያዣ ሆነዋል አለ
ከሁለት ሚሊዮን ተፈናቃዮች በዘጠኝ ወራት የተመለሱት 380 ሺሕ ናቸው ተብሏል ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ወደ ቀድሞ ሕይወታቸውና መኖሪያቸው እንዳይመለሱ፣ የፖለቲካ ማስያዣና የኢኮኖሚ መጠቀሚያ ተደርገዋል ሲል የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የሥራ ኃላፊዎች ሚያዝያ 20...