ያልተመለሰው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ጥያቄ ከትላንት እስከ ዛሬ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ጥያቄዎች በርካታ አሥርታትን ያስቆጠሩ ናቸው። ምላሽ ያገኙ ቢኖሩም አሁንም ድረስ እንደ አዲስ እየተጠየቁ በእንጥልጥል ያሉ አሉ። በተለይ የዓለም ሠራተኞች ቀን በየዓመቱ ሲከበር እነዚህ ጥያቄዎች በስፋት መነጋገሪያ ይሆናሉ። ያልተመለሱት የኢትዮጵያ ሠራተኞች ጥያቄዎች የትኞቹ ናቸው?
Read the full story