
የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ ትንቅንቅ. . . የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ታውቋል - ሊቨርፑል። ከሊጉ የሚወርዱ ሦስት ቡድኖችም ተረጋግጠዋል - ኢፕስዊች፣ ሌስተር እና ሳውዝሃምፐተን። በቀጣይ በአውሮፓ የተለያዩ ውድድሮች የሚሳተፉ ቡድኖች ይለያሉ። የሊጉ ቀጣይ ጨዋታዎች አርብ፣ ቅዳሜ፣ እሑድ እና ሰኞ እንዲከናወኑ መርሃ ግብር ወጥቶላቸዋል። የቢቢሲው የእግር ኳስ ተንታኝ ክሪስ ሱተን የጨዋታዎቹን ውጤት እንደሚከተለው ገምቷል።
Read the full story