
በኢትዮጵያ ሁሉም የተሽከርካሪ ሠሌዳዎች "ኢት" የሚል መለያ እንዲኖራቸው ሊደረግ ነው
በኢትዮጵያ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች 'ኢት' የሚል መለያ እና የኢትዮጵያ ካርታ ያለበት አዲስ የመለያ ሠሌዳ ቁጥር እንዲኖራቸው የሚያደርግ መመሪያ ጸደቀ። በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የወጣው መመሪያ በአሁኑ ሰዓት በሥራ ላይ ያሉ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ላይ የሚቀመጠውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች መለያዎችን አላካተተም።
Read the full story