
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል ባለፉት ሳምንታት ግጭቱ መባባሱን ተከትሎ የሰብዓዊ ድጋፉን ማጠናከሩን ገለጸ
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል በተለይም በሰሜን ወሎ ዞን ከመስከረም አጋማሽ ጀምሮ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ኃይሎች መካከል ውጊያው መባባሱን ገልጿል። ለአንድ ሳምንት ያህል የቀይ መስቀል ቡድን ግጭቱ በርትቶባቸው በነበሩ የሰሜን ወሎ ዞን ዋና ዋና ከተሞች እና አካባቢዎች ባደረገው ቅኝት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ምርኮኞች መያዛቸውን እና ከባድ የሰብዓዊ ጉዳት መድረሱን አስታውቋል።
Read the full story