
የኖቤል የሰላም ሽልማት ይገባኛል ሲሉ የነበሩት አነጋጋሪው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ
የኖቤል የሰላም ሽልማት ይገባኛል ሲሉ የነበሩት ትራምፕ ወደ ፖለቲካው ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ ስማቸው ገናና እና አነጋጋሪ ቢሊየነር ነበሩ።የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጎምቱ የሪል ስቴት ኩባንያ ባለቤት ናቸው።በዓለማችን የተለያየ ክፍል ሰባት ጦርነቶችን አስቁሚያለሁ የሚሉት ፕሬዚዳንቱ ከየት ተነስተው እዚህ ደረሱ?
Read the full story