Back to latestበብራዚል ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች የሌዲ ጋጋን ኮንሰርት በነጻ ታደሙበሌዲ ጋጋ የሚዚቃ ኮንሰርት ላይ የሚታደሙትን ለመጠበቅ 5000 ፖሊሶች የተመደቡ ሲሆን ጥብቅ ፍተሻ እንደነበርም ተገልጿል።Read the full story