በደቡብ ሱዳን በሆስፒታል እና በገበያ ቦታ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
የኤምኤስኤፍ ቃል አቀባይ ማማን ሙስጠፋ ለቢቢሲ ነውስአዎር ፕሮግራም እንደተናገሩት ድርጅቱ ስለደረሰው ጥቃት መረጃዎችን እያደራጀ እንደሆነ ጠቅሰው፤ ነገር ግን የዓይን እማኞች አውሮፕላኗ "የመንግሥት ኃይሎች ሔሊኮፕተር" እንደሆነች ተናግረዋል።
Read the full story