
'...ሰባት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ባሕሩ ጣሏቸው'፡ ትኩረት ያላገኘው የስደት መንገድ
በሰሜን አፍሪካ በኩል የሜዲትራኒያን ባሕርን በማቋረጥ ወደ አውሮፓ የሚደረገው አደገኛው የስደተኞች ፍልሰት ዘወትር የሚነሳ ነው። ከጂቡቲ እና ከሶማሊያ የባሕር ዳርቻዎች ተነስቶ ወደ የመን እና መካከለኛው ምሥራቅ የሚደረገው አደገኛው የስደት ጉዞ ግን ከሚደርሱ አደጋዎች ዘገባ ውጪ እምብዛም ትኩረት አያገኝም። ይህ መስመር ግን በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን እና ሶማሊያውያን ከባድ መከራ እና ሞትን የሚጋፈጡበት ነው።
Read the full story