
ተብላልተው የሚዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጎጂ?
ምግብ በማብላላት የማዘጋጀት ሂደት እንደ ስታርች እና ስኳር ያሉ ካርቦሀይድሬቶችን በባክቴሪያ እና እርሾ (በይስት) የመሰባበር መንገድ ነው። ምግብን ለማብላላት ጥቅም ላይ የሚውሉ በጣም በርካታ መንገዶች አሉ። ታድያ እኒህ የተብላሉ ምግቦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይንስ ልክ በፋብሪካ እንደተዘጋጁ (ፕሮሰስድ) ምግቦች ከምግብ ሳህናችን ላይ ልናወስግዳቸው ይገባል?
Read the full story