
ሕይወታቸውን ለከባድ አደጋ አጋልጠው የሚሰደዱ ኤርትራውያን ሰቆቃ
በዓለም ላይ ተበትነው ከሚገኙ ስደተኞች መካከል ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ኤርትራውያን ይገኛሉ። ለፍልሰቱ ጦርነቶች የራሳቸው አስተዋጽኦ ቢኖራቸውም፣ አገሪቱ የምታካሄደው የጊዜ ገደብ የሌለው የግዴታ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎቿ እንዲሰደዱ አድርጓል። ቢቢሲ ከኤርትራ ከሚሰደዱ፣ በስደት ጉዞ ላይ ሳለች ልጇ የሞተችባት እናት እና ይህንን ከፍተኛ ገንዘብ የሚገኝበትን ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን የምታካሄድ ሴትን አግኝቷል።
Read the full story