
የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን 90 በመቶ እንደሚቆጣጠር የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ተናገሩ
ከሚያዝያ 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የትጥቅ ግጭት ውስጥ የገባው የአማራ ክልልን አብዛኛውን አካባቢ በመንግሥት ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ። ክልሉ "የኅልውና አደጋ" ውስጥ ገብቶ ነበር ያሉት የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ፤ በአሁኑ ጊዜ 90 በመቶ የክልሉ አካባቢዎችን መንግሥት መቆጣጠሩን ተናግረዋል።
Read the full story