
ሕንድ እና ፓኪስታን ለምንድን ነው በተደጋጋሚ በካሽሚር ላይ የሚጋጩት?
ሁለቱ ኒውክሌር ታጣቂ ጎረቤት አገራት ሕንድ እና ፓኪስታን ከብሪታኒያ ነጻ ከወጡ በኋላ ወደ 80 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ በጠላትነት በዓይነ ቁራኛ ሲጠባበቁ ቆይተዋል። አገራቱ ፍጥጫ ውስጥ የገቡት ሁለቱም የራሳቸው እንደሆነች በሚገልጿት ካሽሚር ምክንያት ሲሆን፣ ምንም እንኳን ግዛቲቱን ሕንድ እና ፓኪስታን ለሁለት ቢካፈሏትም ሰላም አላገኙም። ሕንድ እና ፓኪስታን ለምንድን ነው በግዛት ይገባኛል ምክንያት ተፋጥጠው የሚገኙት? ይህ ሁኔታስ እንዴት ጀመረ?
Read the full story