"ሐኪም በመሆኔ ያተረፍኩት ድኅነትን ነው" የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች እሮሮ እና ጥያቄ
የደሞዝ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄ ያነሱ የጤና ባለሙያዎች መንግሥት ለጥያቄዎቻቸው ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ የሥራ ማቆም አድማ እንደሚመቱ ተናገሩ። የእንቅስቃሴው አስተባባሪዎች ጥያቄዎቻቸውን ለመንግሥት ማቅረባቸውን ገልፀው እስካሁን ተስፋ ሰጪ ምላሽ እንዳላገኙ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
Read the full story