
የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ሊቀ ጳጳስ መረጠች
ለምርጫ የቤተ ክርስቲያኗ ካርዲናሎች ከተሰበስቡብት ቤተ መቅደስ አናት ላይ አዲስ ሊቀ ጳጳስ መመረጡን የሚያሳየው ነጭ ጭስ ታይቷል። የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ካርዲናሎች በምሥጢር በሚሰጡት ድምጽ ለመመረጥ በዕጩነት ከቀረቡት ካርዲናሎች መካከል ሁለት ሦስተኛውን ድምጽ ያገኙት የሃይማኖት አባት ቀጣዩ ሊቀ ጳጳስ ይሆናሉ።
Read the full story